ምዝገባ የለም፣ የሚጫን ነገር የለም

ራስዎ ይሞክሩት

በዚህ የናሙና መሸጫ ላይ አንድ ነገር ይሽጡ፤ ደረሰኙ ሲመጣ ይመልከቱ። እዚህ ያለ ምንም ነገር ወደ ሚኒስቴሩ አይላክም።

ለመሸጥ እና ሥርዓት ለመያዝ የሚያስፈልግዎ ሁሉ

  • ዘጠኙም የደረሰኝ ዓይነቶች
  • ደንበኞች እና ዕቃዎች አንዴ ይመዘገባሉ፣ በራሱ ይሞላሉ
  • ተ.እ.ታ በእያንዳንዱ መስመር ይሰላል
  • በአንድ TIN ስር ብዙ ቅርንጫፎች
  • አርማዎ በእያንዳንዱ ደረሰኝ ላይ
  • ለተ.እ.ታ ማስታወቂያ የሚሆኑ ሪፖርቶች
  • የዕቃ ክምችት እና የሂሳብ መዝገብ

ሌጀርን በራስዎ ሽያጭ ይመልከቱ

ነፃ ማሳያ ይያዙ። ለንግድዎ እንዴት እንደሚሰራ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ እናሳይዎታለን።

ወይም አሁኑኑ ያነጋግሩን

ስልክ ቁጥርዎን ለማንም አናጋራም። የግል መረጃ ጥበቃ ፖሊሲ